11 Oct 2025, 06:22 UTC≈3,240 views25 reactionsread 16 November 2026 3 በ Interview ወቅት መስራት የሌለባችሁ ስህተቶች።❌❌❌
✅1. Interview ላይ አርፍዶ መገኘት።
አርፍዶ መገኘት ስለ ባህሪያችሁ Negative Impression የሚፈጥር ነገር ነው።
በተቻለ መጠን ከ Interview ሰዓት 30 ደቂቃ በፊት በቦታው መገኘት።
✅2. ከዚህ በፊት ስለ ሰሩበት ድርጅት መጥፎ ነገር ማውራት።
ከዚህ በፊት የሰራቹበት ድርጅት ካለ እና የለቀቃቹሁበትን ምክንያት ከተጠየቃችሁ በተቻለ መጠን መጥፎ ጎኑን አለማውራት።
ይሄም ስለ አመለካከታችሁ Negative Impression ስለሚሰጥ እንዲህ አይነት ስህተቶችን ማስወገድ።
✅3. በጣም ረጅም ወይም በጣም አጭር መልስ መስጠት።
ብዙ ስላወራን ብዙ እናውቃለን ማለት አይደለም።
ስለዚህ…
❤16🔥5🥰4
Signed 𝐘𝐨𝐬𝐞𝐟 𝐅𝐞𝐤𝐚𝐝𝐮
9 Oct 2025, 19:34 UTC≈3,030 views12 reactionsread 16 November 2026 ሠላም እንዴት ናችሁ የአሃዱ ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ ከላይ ያየናቸውን የCV ስህተቶችን እንዴት እንደምታስተካክሉ እናያለን
🌟 1) Personal Summary ስትፅፉ ስለተማራቹት ትምህርት የተማራችሁት ትምህርት ምን ምን Skill እንዲኖራችሁ እንዳደረጋችሁ፣ የተሳተፋችሁበትን Activityዎች እና ምን እደጠቀማችሁ ከ 5-7 አረፍተ ነገር መግለፅ
🌟 2) የስማችሁ, Gradeአችሁን, Exit Examአችሁን, እና የተለያየ ምትፅፉትን ነገር ተጠንቅቃችሁ መፃፍ
🌟 3) Please የ Information ትንሽ የለውም 1 ወርም, 2 ወርም ቢሆን የሰራችሁትን ስራ እንዲሁም በተማራችሁበት ቢሆን ከተማራችሁበት ትምህርት ውጪም ቢሆን መጥቀስ ምክንያቱም ምንም ስራ አልሰሩም…
👏8❤4
Signed 24
8 Oct 2025, 17:40 UTC≈2,570 views17 reactionsread 16 November 2026 ⭕️⭕️⭕️Interview ላይ ከመቅረባችሁ በፊት 3 ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች።
✅1. ስለ ድርጅቱ በቂ መረጃ መሰብሰብ
ድርጅቱ ምን አይነት ምርት እና አገልገሎት(Products and Service) እንደሚሰጥ ማወቅ ፣ የድርጅቱን Mission Vision and Values ማወቅ እና ድርጅቱ ውስጥ በቅርብ የወጡ አዲስ ዜናዎችን ማየት( አዲስ launch ያደረጉት Products or Services ካሉ ስለሱ ማንበብ)።
❗️ይህን ማድረግ ለስራው Interest እንዳላቹ ፣ ዝግጁነታቹን እና የተሻለ መልስ እንድትመልሱ ይረዳችኋል ።
✅2. Common የሆኑ የ interview ጥያቄዎችን ተዘጋጅቶ መግባት።
''Tell me about yourself",
"What are yo…
👍14❤2👏1
Signed 𝐘𝐨𝐬𝐞𝐟 𝐅𝐞𝐤𝐚𝐝𝐮
8 Oct 2025, 08:47 UTC≈2,340 views13 reactionsread 16 November 2026 👋ሰላም የአሃዱ ቤተሰቦች ዛሬ CV ስትሰሩ ምትሠራቸው 3 ስህተቶችን❌❌ እንገራቹህ
1)🌟 Personal Summary፦ ስትፅፉ አላስፈላጊ Information ማካተት ለምሳሌ ስማችንን, እድሜ እና የመሳሰሉትን ማካተት Personal Summary ማለት ስለ ትምህርትአችን፣ ስለ ችሎታችን እና ስራ ለመስራት ምን ያህል ፍላጎት እንዳለን በትንሽ አረፍተነገር የምንገልጽበት ነው።
2)🌟 የ Spelling ስህተት፦ ይህ ደሞ እኛን ግድ የለሽ እና ሀላፊነት ቢሰጠን ምንም አይነት ሀላፊነት መቀበል የማንችል ሰዎች እንደሆንን እዲያስብ ያደርጋቸዋል።
3) 🌟ዋና ዋና መረጃዎችን አለማካተት ለምሳሌ Certificates, Voluntary activity, and Internshipዎች…
🔥7❤3👍2🤔1
10 Jul 2025, 17:35 UTC≈2,690 views11 reactionsread 16 November 2026 Photo
● {AD} Ahadu CV Writer's
⚡️CV እና Application Letterዎን ለቀጣሪዎች እጅግ ሳቢ በሆነ በልኩ እና እርሶን በልዩ መልኩ የሚገልጽ ችሎታዎን እውቀቶን እና ልምዶን በአግባብ የሚያሳይ አጭር እና ግልጽ በሆነ መንገድ እንሠራሎታለን።
ሠላም AHADU(፩) WRITERS ነን።
CV እና Application Letterዎን ሲያፅፉ:-
🌟 በነፃ ለ3 ድርጅቶች እናመለክትሎታለን
🌟 አንድ ጊዜ በከፈሉት ክፍያ እስከ 3ጊዜ ____የሚደርስ ነፃ የCV Editing
🌟 እዲሁም ስለCV እና በዛ ዙሪያ ነፃ የማማከር አገልግሎት ያገኛሉ።
🌟 ሙሉ በሙሉ በOnline ሰርተን እናስረክቦታለን
ከብዙሃኑ ተለይተው ወደ ቀጣዩ ደረጃ መሸጋገር ከፈለጉ…
❤11
10 Jul 2025, 17:35 UTC≈2,160 views7 reactionsread 16 November 2026 Photo
● {AD} Ahadu CV Writer's
⚡️CV እና Application Letterዎን ለቀጣሪዎች እጅግ ሳቢ በሆነ በልኩ እና እርሶን በልዩ መልኩ የሚገልጽ ችሎታዎን እውቀቶን እና ልምዶን በአግባብ የሚያሳይ አጭር እና ግልጽ በሆነ መንገድ እንሠራሎታለን።
ሠላም AHADU(፩) WRITERS ነን።
CV እና Application Letterዎን ሲያፅፉ:-
🌟 በነፃ ለ3 ድርጅቶች እናመለክትሎታለን
🌟 አንድ ጊዜ በከፈሉት ክፍያ እስከ 3ጊዜ ____የሚደርስ ነፃ የCV Editing
🌟 እዲሁም ስለCV እና በዛ ዙሪያ ነፃ የማማከር አገልግሎት ያገኛሉ።
🌟 ሙሉ በሙሉ በOnline ሰርተን እናስረክቦታለን
ከብዙሃኑ ተለይተው ወደ ቀጣዩ ደረጃ መሸጋገር ከፈለጉ…
❤5👍2
10 Jul 2025, 17:17 UTC≈1,850 views4 reactionsread 16 November 2026 Photo
● {AD} Ahadu CV Writer's
⚡️CV እና Application Letterዎን ለቀጣሪዎች እጅግ ሳቢ በሆነ በልኩ እና እርሶን በልዩ መልኩ የሚገልጽ ችሎታዎን እውቀቶን እና ልምዶን በአግባብ የሚያሳይ አጭር እና ግልጽ በሆነ መንገድ እንሠራሎታለን።
ሠላም AHADU(፩) WRITERS ነን።
CV እና Application Letterዎን ሲያፅፉ:-
🌟 በነፃ ለ3 ድርጅቶች እናመለክትሎታለን
🌟 አንድ ጊዜ በከፈሉት ክፍያ እስከ 3ጊዜ ____የሚደርስ ነፃ የCV Editing
🌟 እዲሁም ስለCV እና በዛ ዙሪያ ነፃ የማማከር አገልግሎት ያገኛሉ።
🌟 ሙሉ በሙሉ በOnline ሰርተን እናስረክቦታለን
ከብዙሃኑ ተለይተው ወደ ቀጣዩ ደረጃ መሸጋገር ከፈለጉ…
❤4
10 Jul 2025, 17:15 UTC≈1,600 views6 reactionsread 16 November 2026 Photo
● {AD} Ahadu CV Writer's
⚡️CV እና Application Letterዎን ለቀጣሪዎች እጅግ ሳቢ በሆነ በልኩ እና እርሶን በልዩ መልኩ የሚገልጽ ችሎታዎን እውቀቶን እና ልምዶን በአግባብ የሚያሳይ አጭር እና ግልጽ በሆነ መንገድ እንሠራሎታለን።
ሠላም AHADU(፩) WRITERS ነን።
CV እና Application Letterዎን ሲያፅፉ:-
🌟 በነፃ ለ3 ድርጅቶች እናመለክትሎታለን
🌟 አንድ ጊዜ በከፈሉት ክፍያ እስከ 3ጊዜ ____የሚደርስ ነፃ የCV Editing
🌟 እዲሁም ስለCV እና በዛ ዙሪያ ነፃ የማማከር አገልግሎት ያገኛሉ።
🌟 ሙሉ በሙሉ በOnline ሰርተን እናስረክቦታለን
ከብዙሃኑ ተለይተው ወደ ቀጣዩ ደረጃ መሸጋገር ከፈለጉ…
❤5👎1
10 Jul 2025, 17:15 UTC≈1,330 views5 reactionsread 16 November 2026 Photo
Ahadu CV Writer's
⚡️CV እና Application Letterዎን ለቀጣሪዎች እጅግ ሳቢ በሆነ በልኩ እና እርሶን በልዩ መልኩ የሚገልጽ ችሎታዎን እውቀቶን እና ልምዶን በአግባብ የሚያሳይ አጭር እና ግልጽ በሆነ መንገድ እንሠራሎታለን።
ሠላም AHADU(፩) WRITERS ነን።
CV እና Application Letterዎን ሲያፅፉ:-
🌟 በነፃ ለ3 ድርጅቶች እናመለክትሎታለን
🌟 አንድ ጊዜ በከፈሉት ክፍያ እስከ 3ጊዜ ____የሚደርስ ነፃ የCV Editing
🌟 እዲሁም ስለCV እና በዛ ዙሪያ ነፃ የማማከር አገልግሎት ያገኛሉ።
🌟 ሙሉ በሙሉ በOnline ሰርተን እናስረክቦታለን
ከብዙሃኑ ተለይተው ወደ ቀጣዩ ደረጃ መሸጋገር ከፈለጉ
☎️በ097…
❤5
10 Jul 2025, 17:11 UTC≈1,140 views2 reactionsread 16 November 2026 Photo
🎯 Welcome to Ahadu Cv Writers
Your trusted partner in crafting professional CVs and cover letters that get noticed!
💼 We help job seekers stand out with:
✔️ Customized CVs tailored to your career goals
✔️ Compelling cover letters that highlight your strengths
✔️ Tips on job applications, interviews, and LinkedIn optimization
🚀 Whether you're a fresh graduate or experienced professional — we’ve got you covered.
📩 D…
❤2
Channel photo updated
Channel created
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @AhaduCv1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.