19 Jun 2022, 14:05 UTC≈17,700 viewsread 7 August 2026 ⚡️የፈለግሽውን ነገር ስሪ
๏ ስራው ጥሩ ከሆነ መጀመሪያ
የምትጠቀሚዉ አንቺዉ ነሽ
๏ ስራው መጥፎ ከሆነም
መጀመሪያ የምትከስሪዉ እራስሽ ነሽ
( مَنْ عَمِلَ صَالِحًا فَلِنَفْسِهِ ۖ وَمَنْ أَسَاءَ فَعَلَيْهَا ۗ وَمَا رَبُّكَ بِظَلَّامٍ لِلْعَبِيدِ)
" መልካም የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው ያጠፋም ሰው በእርሷ ላይ ነው ጌታህም ለባሮቹ በዳይ አይደለም
@ANWAR_MESJID 👈
Signed عبد الرحمٰن حسن
19 Jun 2022, 13:55 UTC≈16,600 viewsread 7 August 2026 ☝️መልስ☝️
1) C ✔
2) C ✔
3) C ✔
4) D ✔
#ለተሳፏችሁ_ባረኩሙሏህ_ፊኩም
አሏህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ
#ያልተሳተፋችሁ ለ ቀጣይ ተሳተፉ
ለቀጣይ ዝግጅታችን እስክንገናኝ መልካም ቆይታ
°.°.°.°.°.°.°.°.°.°.°.°.🍃🌺🍃°.°.°.°.°.°.°.°.°.°.
👇👇👇👇👇
@ANWAR_MESJID
Signed عبد الرحمٰن حسن
18 Jun 2022, 18:36 UTC≈15,100 viewsread 7 August 2026 {ኒያችሁን እንዳትረሡ}
👇👇👇
#ሊላሂ ተዓላ
እንበል በምንሰራው ተጠቃሚ እንድንሆን
☪የዕለቱ ጥያቄዎች☪
1⃣ የአላህ መልክተኛ #ﷺ «አላህ አንተን እንድወድህ አዞኛል ፣ አላህም እንደሚወድህ እንድነግህም አዞኛል።» በማለት የነገሩት ሰሀባ ማን ነው?
A/ ሙስዓብ ኢብን ዑመይር
B/ ሰአድ ኢብኑ አቢ ወቃስ
C/ ሚቅዳድ አብኑ አምር
D/ ሰአድ ኢብኑ ሙዓዝ
2⃣ «የአላህ መልክተኛ ሆይ! ያዙኝ (አግቡኝ) እኔ ለማግባት ጉጉት ኖሮኝ ሳይሆን የቅያማ ቀን የእርሶ ሚስት ሆኜ መነሳት ስለምፈልግ ነው።» በማለት ለአላህ ነብይ ﷺ የተናገሩት የምዕመናን እናት ማን ናቸው?
A/ ረምላ ቢንት አቡ ሱፍያን
B/ ሀፍሳ ቢንት ዑመር ኢብኑል…
Signed عبد الرحمٰن حسن
18 Jun 2022, 06:11 UTC≈10,500 viewsread 7 August 2026 አሰላሙ አለይኩም ውድ #የአንዋር#መስጂድ ቤተሰቦች #የጥያቄና_መልስ_ውድድር ፕሮግራማችን ዛሬ ይጀመራል
ሰለዚህ በተለመደው ሰአታችን ከ11:00 እስከ ምሽት 5:00 ሰአት ድረስ የሚቆይ ጥያቄና መልስ ዛሬ አዘጋጅተናል ትሳተፉ ዘንድ ተጋብዛችኋል ።
11:00 ላይ ይጠብቁን 😍
Signed عبد الرحمٰن حسن
18 Jun 2022, 06:06 UTC≈10,100 viewsread 7 August 2026 እውነተኛ ደስታን ለማግኘት ከፈለጋችሁ አሏህን ከሚያፈቅሩት ሰዎች ውስጥ ሁኑ እጅግ ባለ ፀጋ ብሎ ማለት የመኖሩ አላማ የአሏህን ፍቅር ማግኘት የሆነ ሰው ነው»
አሏህ የእሱን ውዴታ ይስጠን አሚን!🙏
Signed عبد الرحمٰن حسن
18 Jun 2022, 06:04 UTC≈10,100 viewsread 7 August 2026 ተለቀቀ በ ሙባረክ አህመድ እና
በ አብዱ ረህማን ሀሰን በ ጉጉት
ሲጠበቅ የነበረው ምርጥ መንዙማ 👇👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=Mcy3LT1Cya0
Signed عبد الرحمٰن حسن
1 Apr 2022, 20:25 UTC≈13,500 viewsread 7 August 2026 *أذكركم بنية الصيام:*
*نويتُ صومَ غدٍ عن أداءِ فرضِ رمضانِ هذه السنة، إيمانًا واحتسابًا لله تعالى* .
*نويتُ صومَ ثلاثينَ يومًا عن شهرِ رمضانِ هذه السنة إيمانًا واحتسابًا لله تعالى*.
@ANWAR_MESJID 👈
Signed عبد الرحمٰن حسن
1 Apr 2022, 20:24 UTC≈12,300 viewsread 7 August 2026 Photo
ጀምዒያ ባደረገችው ክትትል የረመዷን ወር ጨረቃ መታየቱ ተረጋግጧል። ነገ ቅዳሜ የረመዷን ፆም አንድ ብሎ ይጀምራል፤
እንኳን 1443ተኛ የረመዷን ወር በሰላም አደረሰን!
መልካም የዒባዳህ ወር ይሁንልን 🤲
@ANWAR_MESJID 👈
@ANWAR_MESJID 👈
Signed عبد الرحمٰن حسن
29 Oct 2021, 18:46 UTC≈15,700 viewsread 7 August 2026 👆👆👆👆 አዲስ ምርጥ መንዙማ ተለቀቀ ያጀመዐ
Signed عبد الرحمٰن حسن
29 Oct 2021, 18:44 UTC≈14,800 viewsread 7 August 2026 ተለቀቀ በ ሙባረክ አህመድ እና
በ አብዱ ረህማን ሀሰን በ ጉጉት
ሲጠበቅ የነበረው ምርጥ መንዙማ 👇👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=Mcy3LT1Cya0
Signed عبد الرحمٰن حسن
28 Oct 2021, 18:55 UTC≈12,800 viewsread 7 August 2026 አሰላሙ አለይኩም ወረሕመቱ ሏሂ ወበረካቱሁ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መንዙማorነሽዳ
ተለቀቀ 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
Watch "ሒክመቱል ዓለም || ሙባረክ አሕመድ" on YouTube
ሙሉውን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/_2rt0Mz4Gbo
Signed عبد الرحمٰن حسن
26 Oct 2021, 09:51 UTC≈10,900 viewsread 7 August 2026 قال رسول الله -صلَّى الله عليه وسلَّم
صنائعُ المعروفِ تقي مصارعَ السوءِ و الآفاتِ و الهلكاتِ، و أهلُ المعروفِ في الدنيا همْ أهلُ المعروفِ في الآخرةِ
رواهُ الحاكم
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ:- መልካም ስራዎች ከመጥፎ አወዳደቅ(አሟሟት) ከጥፋት እና አደጋ ይጠብቃሉ ። በዱንያ(ቅርቢቱ ዓለም) የመልካም ስራ ባለቤቶች በመጨረሻይቱም ዓለም የመልካም ስራ ምንዳ ባለቤቶች ናቸው
ሓኪም ዘግበውታል
Signed عبد الرحمٰن حسن
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @ANWAR_MESJID. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.